Page 1 of 1

ቂቂቂ የኢትዮጵያ "መንግስት" ሸሌ ነው። ትናንት ውል ፈርሞ ዛሬ አልጋ አንጥፎ ወያኔን ተቀበለ። የጴንጤ ነገር - አሁን ሰው አሁን አፈር።

Posted: 03 Nov 2022, 15:50
by Abere
ቂቂቂ የኢትዮጵያ "መንግስት" ሸሌ ነው። ትናንት ውል ፈርሞ ዛሬ አልጋ አንጥፎ ወያኔን ተቀበለ። የጴንጤ ነገር - አሁን ሰው አሁን አፈር።

Re: ቂቂቂ የኢትዮጵያ "መንግስት" ሸሌ ነው። ትናንት ውል ፈርሞ ዛሬ አልጋ አንጥፎ ወያኔን ተቀበለ። የጴንጤ ነገር - አሁን ሰው አሁን አፈር።

Posted: 03 Nov 2022, 15:58
by Abere
ይህን ጉድ ታያላችሁ!

ዘመነ ካሴ እስር ቤት ያድራል፤ ጌታቸው ረዳ እና ጻድቃን መከላከያ ሰራዊትን የዛሬ 2 አመት በድቅድቅ ጨለማ አርደው፤ጡታቸውን ቆርጠው፥ ጨፍጭፈው ይህን ዝናቸውን ለማክበር አዲስ አበባ ስካይ ላይን ሆቴል አርፈዋል። This is your future government and this is your National Defense Force whose blood is less worth than the blood of a dog/b!tch.