Page 1 of 1

በአሜሪካ ትእዛዝ ሳንፈልግ ተጨራርሰን በአሜሪካ ትእዛዝ ሳንፈልግ ታረቅን:: ምን ጉዶች ነው?

Posted: 03 Nov 2022, 15:14
by Jirta
ድሃ ስትሆን
መንክንም መሞትክንም ሀብታሞች ይወስኑልሃል
ደካማ ስትሆን
ተዋጋ ሲሉህ እሺ ታረቅ ሲሉህ እሺ
አሻንጉሊት ስትሆን
ስልጣን ያዝ ሲሉህ እሺውረድሲሉህ እሺ