እርቅ ብለው የቀን ጅሎች ከቀን ጅቦች ጋር ተቀምጠው በስሜን እዝ በአፋር እና አማራ ንፁሃን ደም ግፈኞች ቀለዱ
Posted: 03 Nov 2022, 14:26
ይሄ እርቅ ሳይሆን የፈሪዎች ሴራ ነው::የስሜንን እዝ እንደ ፊልም ጨፍጭፈው አፋርን ያለገደብ አርደውአማራን በበቀል ጨፍጭፈው ታረቁ ከተባለ ጭፍጨፋውን መንግስትም ይፈልገው ነበር ማለት ነው::
በሚቀጥለው ሳምንት ደግሞ አማራን መርጦ ከሚያርደው ቤተክርስቲያንን ከሚያነደው ኦነግ ሸኔ ጋር እርቅ ይሉሃል::
በሚቀጥለው ሳምንት ደግሞ አማራን መርጦ ከሚያርደው ቤተክርስቲያንን ከሚያነደው ኦነግ ሸኔ ጋር እርቅ ይሉሃል::