Page 1 of 1

እርቅ መልካም ነው::ለሰይጣናዊወያኔ ባይመቸውም::በእርቅ ስም ግን ሌላን ማረቅ አይቻልም::

Posted: 03 Nov 2022, 06:08
by Jirta
አሁን አፈፃፀሙን ሳናይ አጀማመሩን አናመሰግንም:: ከመሞት በእርቅ በሰላምመኖር ለሰው ሁሉ መልካም ነው::ራያ አባላ ወልቃይት ግንድሮምሞት ስለነበር እርቁ ጉዳዩ አይሆንም::