Page 1 of 1

አይተ ሐላፊ ስምምነቱን በመቃወም መግለጫ ያወጣሉ ተብለው ይጠበቃሉ

Posted: 02 Nov 2022, 20:54
by euroland
The imaginary advisor to the “government of Tigray”, Ayte Halafi is pissed with the new agreement and threaten to continue his ቆረጣ toward Kobo and further south and beyond :lol:

These low IQ agames are the reason why the received a massive humiliation in war front and in the negotiation table. They swallowed more than they can chew.

Re: አይተ ሐላፊ ስምምነቱን በመቃወም መግለጫ ያወጣሉ ተብለው ይጠበቃሉ

Posted: 02 Nov 2022, 21:48
by Sam Ebalalehu
ሰውየው ግን ምርጫ ያላቸው አይመስለኝም። አቶ ሀላፊ። ሰውየው እንደ Revelations የ ፖለቲካ መሀይም ናቸው። ሰውየው ትንሽ የፓለቲካ ግንዛቤ ቢኖራቸው ኑሮ ENDF መቀሌ ከሳምንታት በፊት መግባት መቻል እንደሚችል ያውቁ ነበር። ENDF መቀሌን ከቦ ብቻ እንዲቆይ የተደረገዉ ይሀ ስምምነት ስለሚጠበቅ ነው። የድርድሩ ውጤት ብዙዎች እንደሚገምቱት ትላንት አልተፃፈም። ከወራት በፊት ነው የረቀቀው። የሰሞኑ ስብሰባ ያንን ሂደት ህጋዊ ሽፋን ለመስጠት ነው።