Page 1 of 1

ጃዋር መሃመድ ኦባሳንጆ ፒፒና ሸኔን እንዲያስታርቁ የፈለገ ይመስላል? ቅማንት እምቢ ብሏል!

Posted: 02 Nov 2022, 16:54
by Horus
አሁን የሚቀጥለው መከፋፈል ነው ። በተለይ የትግሬ ታጣቂዎች ጦርነት በቃኝ በሚሉና ጎሬላ ጦር መቀጠል በሚፈልጉ መሃል ክፍፍል የመጣና ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ሲቪል ትህነግ ና ጎሬላ ትህነግ የሚባሉ ቡድኖች ይመጣሉ !