Page 1 of 1
የትግራይ አስተዳደር ግዛት በህገመንግስቱ መሰረት ወደነበረበት ይመለሳል
Posted: 02 Nov 2022, 13:21
by C beyond
Re: የትግራይ አስተዳደር ግዛት በህገመንግስቱ መሰረት ወደነበረበት ይመለሳል
Posted: 02 Nov 2022, 13:23
by @@
Re: የትግራይ አስተዳደር ግዛት በህገመንግስቱ መሰረት ወደነበረበት ይመለሳል
Posted: 02 Nov 2022, 13:31
by C beyond
The Amhara and the Oromo will most likely engage in the next war.
Re: የትግራይ አስተዳደር ግዛት በህገመንግስቱ መሰረት ወደነበረበት ይመለሳል
Posted: 02 Nov 2022, 13:32
by Za-Ilmaknun
C beyond wrote: ↑02 Nov 2022, 13:31
The Amhara and the Oromo will most likely engage in the next war.
It ain't very far from the truth, unfortunately.

Re: የትግራይ አስተዳደር ግዛት በህገመንግስቱ መሰረት ወደነበረበት ይመለሳል
Posted: 02 Nov 2022, 13:33
by euroland
እዋይ ውርደት ዓጋመ
ሚልየን ሰራዊትኩም ናብ ማዳበሪያ ቀይርኩም፣ ሐንቲ inch ናብ መሬት ኤርትራ ከይረገጽኩም፣ ሽግር ክልል ናብ ሲኦል ቀይርኩም፣ መራሕትኹም አቅቲልኩምን አ እሲርኩም ሕጂ ''እሺ ጌቶች ብረተይ ከረክብዩ፣ ይቅርታ ጠይቐ ላብ ትግራይ ተቐሚጠ ድሕሪ ሐዚ አየሸግርንዬ'' ዶ በልክን
Re: የትግራይ አስተዳደር ግዛት በህገመንግስቱ መሰረት ወደነበረበት ይመለሳል
Posted: 02 Nov 2022, 13:39
by Fed_Up
Brother euro,
This Humiliation is a biblical proportion that unfolds in front of our eyes. ነቶም ዝተረፋ ኻኣ ክንአሪዮም ኢና::ነቶም ዝተረፋ ደቂ ኣሕላብ ንናገፎም እንከይመስሎም

Re: የትግራይ አስተዳደር ግዛት በህገመንግስቱ መሰረት ወደነበረበት ይመለሳል
Posted: 02 Nov 2022, 13:52
by Abere
የሁመራ፥ወልቃይት እና ራያ ህዝብ እና መሬት ወደ ትግራይ የተወሰደው እራሱ የወያኔ ህገ-መንግስት ሳይኖረ ነው። የወያኔ ህገ-መንግስት አያውቃቸውም። አሁን በጦር ሜዳ አማራ ያስመለሳቸው ስለሆነ በዚህ ተጠናቋል - ሌላ ዙር ዕልቂት የሚፈልግ ካለ ከአማራ ህዝብ ጋር እንደገና ግጭት ውስጥ ይገባል።
Re: የትግራይ አስተዳደር ግዛት በህገመንግስቱ መሰረት ወደነበረበት ይመለሳል
Posted: 02 Nov 2022, 14:08
by QB
Ethio 360 Zare Min Ale ''የድርድሩ ውጤት እና ቀጣይ ሁኔታዎች'' Wednesday Nov 2, 2022
Re: የትግራይ አስተዳደር ግዛት በህገመንግስቱ መሰረት ወደነበረበት ይመለሳል
Posted: 02 Nov 2022, 15:10
by Justice Seeker
አብዚ ኩናት ብዓወት ትግራይ ክዛዘም ከሎ ኢትዮጵያን ትግራይን ካብ መንግሥታት ዓለም ሐገዝ ክረኽባ ከለዋ ኤሪትራ ብክሳራ ክትወጽእ ኢያ
Re: የትግራይ አስተዳደር ግዛት በህገመንግስቱ መሰረት ወደነበረበት ይመለሳል
Posted: 02 Nov 2022, 15:13
by Weyane.is.dead
Re: የትግራይ አስተዳደር ግዛት በህገመንግስቱ መሰረት ወደነበረበት ይመለሳል
Posted: 02 Nov 2022, 15:23
by Abe Abraham
Abere wrote: ↑02 Nov 2022, 13:52
የሁመራ፥ወልቃይት እና ራያ ህዝብ እና መሬት ወደ ትግራይ የተወሰደው እራሱ የወያኔ ህገ-መንግስት ሳይኖረ ነው። የወያኔ ህገ-መንግስት አያውቃቸውም። አሁን በጦር ሜዳ አማራ ያስመለሳቸው ስለሆነ በዚህ ተጠናቋል - ሌላ ዙር ዕልቂት የሚፈልግ ካለ ከአማራ ህዝብ ጋር እንደገና ግጭት ውስጥ ይገባል።
መንግስት ማፕ ይዞ መጥቶ ቦታውን የትግራይ ግዛት ኣድርጎ ለማስተዳደር ከፈለገሳ ምን ታደርጋለህ ? ከዚያም ኮፕሮማይዝ ኣምጥቼኣለሁ ብሎ ትህነግን በየኣማራ መሬት ኣስገብቶ ለመሄድ ከፈለገሳ ምን ታደርጋለህ ?