Page 1 of 1
Words that can break your entire bones!!
Posted: 02 Nov 2022, 08:50
by Wedi
Words that can break your entire bones!!
Please wait, video is loading...
Re: Words that can break your entire bones!!
Posted: 02 Nov 2022, 11:05
by DefendTheTruth
Wedi wrote: ↑02 Nov 2022, 08:50
Words that can break your entire bones!!
Please wait, video is loading...
This has been dubbed Plan C, which has been conceived in the camp of the losers as the last option in case both Plan A and Plan B may go terribly wrong. For your camp both these plans have been irrecoverably gone wrong. So Plan C is in action now, but has already been proven futile attempt.
The current government can set its own agenda!
Re: Words that can break your entire bones!!
Posted: 02 Nov 2022, 11:49
by Abe Abraham
ወንድማችን ሶሎሞን ስለ የኣዲስ ኣበባው ህዝባዊ ፓርክ ሲናገር ስታየውና ስትሰማው ግብጻዊ ቢሆን ኖሮሳ ምን ባለ ነበር ያስብላል ።
ኣል-ሲሲ ከኣረቦች ያገኘውን እርዳታና ከድሃ ህዝቡን የሰበሰበው ገንዘብ ኣድርጎ በሰሃራ ኣዲሲትዋ መዲና እየሰራ ገንዘብ ኣልቆበት ኣሁን ግብጽ በየውጭ ምንዛሬ ችግር ተውጣ ትገኛለች ።
ያ እንደሱ እያለ ኣል-ሲሲ ጨምሮ ለራሱን የምትሆን - ዋጋዋ ከኣምስት መቶ ምልዮት ዶላር በላይ - የቂንጦት ኣውሮፕላን በቅርብ ጊዜ ከጀርመኖች ገዛ ! በኣለም ኣውሮፕላንዋን የምትመስል ያለው ሰው የኣሜሪካ ፕረዚደንት ብቻ ነው ተብሎ ይነገራል ።
ኣንድ መሓመድ ዓሊ የተባለ ከመንግስት በኮንትራክት ቤቶችና ህንጻዎች በመስራት ተሰማርቶ የነበረ ግብጻዊ ዜጋና ከኣገሪቱ ኣምልጦ የሸሸ ፡ በእስጳኛ ሆኖ " ከበግብጽ ንጉሳዊ ኣገዛዝ በነበረበት ጊዜ ጀምሮ ያሉን ቤተ-መንግስቶች ብዙ ኢያሉ ዝም ብለህ ገንዘብ እያጠፋህ ለምን የማያስፈልጉ ኣዳዲሶችን ትሰራለህ ? '' ብሎ ሲሲን ሲጠይቅ በመጀመርያ ቀኖች ፈርቶ ዝም ብሎ ከቆየ ቡሃላ ሲሲ ኣንድ ኣጋጣሚ ተጠቅሞ " የምፈራ መሰላችሁ እንዴ ! ኣሁንም እገነባለሁ እገነባለሁ !!! " ብሎ በፍራቻና ንቀት ባለው መንፈስ ለመሓመድ ዓሊና ለህዝብ መልስ ሰጠ ።
መልእክቴ ከሲሲ ጋር ስታወዳድረው ዶክተር ኣቢ ህዝባዊ መናፈሻውን በመስራቱ እንደ ኣንድ ሰው ዳቦ ቤት ሄዶ ዳቦ እንደገዛ ነው የሚቆጠረው ።
-