ወዪ አለማፈር "ሂዱ . . " [ሰሞንኛው 'ሩሲያዊ' ምስል]
Posted: 02 Nov 2022, 03:52
ቄስ ብሎ ዝም ነው! . . . ወይ ኣለማፈር " ሂዱ ወንጌል ስበኩ" ከማለት ይልቅ "ሂዱ የሰው ሃገር ውረሩ" የሚል "ቄስ"! በዚህ ክፍለዘመን ተወዲያ ማዶ ተከስቷል . . . ጉድ በዪ ኤርትራ . . . ጉድ በዪ ኢትዮጵያም ጭምር!
"ኣካፋን ኣካፋ ዶማንም ዶማ!" ብለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
አያዪዘንም፡ "በዓለማችን ላይ፡ ያለ ውዴታ በግዴታ መሳርያ እንዲያነግቡ የተበየነባቸውንና የተፈረደባቸውን ዜጎች ሁሉ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁናቸው፤ ሃገራቸውን ከወራሪ ኃይሎች የሚከላከሉ ዜጎችን ሁሉ ደግሞ አምላክ በጥበቡ ድል ያጎናጽፋቸው!" ቢለናል።
ይህ ምስል በወራሪው በወፈፌውና በአምባገነኑ ፑቲን ትእዛዝ ያለውዴታ በግዴታ መሳርያ ያነገቡትን ዜጎች ገጽታ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።

An Orthodox priest conducts a service for reservists drafted as part of the Russian mobilization in Sevastopol, Crimea, on September 27.