Page 1 of 1

ትህነግ እና ትግሬዎች ቀሪዋን ቲኒሽ ደቂቃ ለንስሃ እና ልኑዛዜ ቢጠቀሙበት መልካም ነው

Posted: 02 Nov 2022, 01:53
by Jirta
ትህነግ ሞቶምማውራት እንደሚችል አሳይቶናል::እኛም የትህነግ ከሆነ በድን አስከሬኑ እንደሚያወራ ምላሱ እንደማይሞት አምነናል::የምንለግሰው ምክር ግን ለትሀነግ እና ትግሬዎች ቀሪዋን ደቂቃ ንስሃ ብተገቡ የቀማችሁትን ብትመልሱ የበደላችሁትን አማራ ና ኤርትራ ብትክሱ ብትናዘዙበት መልካም ነው::