Page 1 of 1

የትህነግ ጎሬላ ዉጊያ በአዲግራት ተራሮች ውስጥ!

Posted: 01 Nov 2022, 22:23
by Horus
DTT ይህን ትሰማለህ ! ትህነግ ከወዲሁ የዉጊያ ስልቱን ለውጧል ... ልብ ብለህ ስማ!! ትህነግ ኦለረዲ እያደረገ ያለው የጎሬላ ዉጊያ ነው !!! ልብ ብለህ ስማ ሱዳን ውስጥ ከዚህ በኋላ ጎሬላ እንጂ መደበኛ ወታደር አይመለምልም !