Page 1 of 1

ጎንደሬዎቹ፥ ጎጃሜዎችን፥ ካላከበሩ፥ባህርዳር፥ እንዳይገቡ፥ ይከለከላሉ፥

Posted: 01 Nov 2022, 22:13
by Axumezana
አባይ፥ወዲህ፥ ጎጃም፥ ነው፥ አባይ፥ ማዶ፥ ደግሞ፥ ጎንደር፥ ነው፥ ጎንደሬዎቹ፥ ከኢሳያስ፥ ጋር፥ ተከርቸም፥ ገብተው፥ ተንኮል፥ መስራት፥ ከጀመሩ፥ የቆዩ፥ ሲሆን፥ በነሱ፥ ጦስ፥ የጎጃም፥ገበሬና፥ ወጣት፥ በማያገባው፥ ጦርነት፥ ውስጥ፥ መማገድ፥ ከጀመረ፥ ሁለት፥ አመት፥ እየሆነው፥ ነው። ጎጃሜና፥ ትግራይ፥ የሚያጣላቸው፥ አንድም፥ ነገር፥ የለም፥እንዲያውም፥አንድ፥ ላይ፥ ሁነው፥የራስን፥ መብት፥ በራስ ለመወሰን፥ ሊታገሉ፥ ይችላሉ።

Re: ጎንደሬዎቹ፥ ጎጃሜዎችን፥ ካላከበሩ፥ባህርዳር፥ እንዳይገቡ፥ ይከለከላሉ፥

Posted: 02 Nov 2022, 00:00
by Union
:lol: :lol: :lol: :lol:

አንበጣ


27 አመት አማራን ለመከፋፈል ተጋግጣቹ ያልቻላቹትን አሁን ተሸንፋቹ እንዴት ትችሉታላቹ :lol:

እመር ተገዳላይ :lol:

Re: ጎንደሬዎቹ፥ ጎጃሜዎችን፥ ካላከበሩ፥ባህርዳር፥ እንዳይገቡ፥ ይከለከላሉ፥

Posted: 02 Nov 2022, 01:36
by Jirta
አሁን በተባለው ቢሆን ኖሮትግሬ በኢትዮጵያ ምድር አይኖርም ነበር::ኢትዮጵያን ያላከበረው ትግሬ በሙሉ በኢትዮጵያ ምድር እንዳይኖር እናደርግ ነበር::ቀጣዩ እርምጃ እርሱ ሊሆን እንደሚችሉ ምልክቶች እየታዩ ነው::