Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42851
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Horus » 01 Nov 2022, 14:23

በደቡብ አፍሪካው አቺ ቢቺቺ ትህነግ ሕገ መንግስቱን ተቀብሎ ብልጽግናን ይቀላቀላል እየተባለ ነው ! ታዲያስ ያቢይ አህመድን አገዛዝ ለመቀበል ሁለት አመት ጦር መሰበቅ፣ የኢትዮጵያ መታደርን በተኛበት መጨረስ፣ ሁለት አመት የትግሬን ወጣትና ህጻናት ማስጨረስ ምን አመጣው? አላማ የሌለው ዉጊያ ይሏል ይህ ነው !! አለው አለውና ሳይመታው ቀረ ይባላልኮ!!!!

Last edited by Horus on 01 Nov 2022, 14:48, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15459
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!!

Post by Abere » 01 Nov 2022, 14:32

ሆረስ፤

ይህ አይነቱ ክስተት በሌላ አለም ወይም አገር ቢሆን የትግራይ ህዝብ ወያኔን ቀጥታ ተነስቶ ያባርረው ነበር - እርምጃ ይወስድ ነበር። ለዚህ ነው ያለሰለጠነ ፓለቲካ እና ያልተማረ ህዝብ ዘመናዊ መንጋ ሁኖ ቁጭ የሚለው። በተመሳሳይ እራሱን ስም ቀይሮ በተረኝነት አዲስ አበባ የተቀመጠውም ቢሆን ስለ መቀመጫ ምቹነት እንጅ ስለ ህዝብ መብት እና ስለ አገር ጣጣው አይደለም። አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ ነው።ገና ያንጋጠጠ የጦርነት አቀበት ይህን ህዝብ እና አገር ይጠብቀዋል።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Abe Abraham » 01 Nov 2022, 15:25

Horus wrote:
01 Nov 2022, 14:23
በደቡብ አፍሪካው አቺ ቢቺቺ ትህነግ ሕገ መንግስቱን ተቀብሎ ብልጽግናን ይቀላቀላል እየተባለ ነው ! ታዲያስ ያቢይ አህመድን አገዛዝ ለመቀበል ሁለት አመት ጦር መሰበቅ፣ የኢትዮጵያ መታደርን በተኛበት መጨረስ፣ ሁለት አመት የትግሬን ወጣትና ህጻናት ማስጨረስ ምን አመጣው? አላማ የሌለው ዉጊያ ይሏል ይህ ነው !! አለው አለውና ሳይመታው ቀረ ይባላልኮ!!!!

ጁንታ የሞከረውን ሞክሮ የብዙ ሰው ሂወት ኣጥፍቶና ንብረትን ኣውድሞ ብክብር ወደ ስልጣን ሲመለስ ያ በራሱ ኣቺቭመንት እኮ ነው ።

ማንኛውም የኢትዮጵያ ባለስልጣን የጁንታ መሪዎችን በኣደባባይ ሲያቅፍ ሲታይ ለሱ ትልቅ ሞራላዊ ክስረት ነው።

-

Selam/
Senior Member
Posts: 17914
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Selam/ » 01 Nov 2022, 15:27

That is unlikely to happen. Woyane has already poisoned the water and they would be everyone’s punch bag if they join the government.

Horus wrote:
01 Nov 2022, 14:23
በደቡብ አፍሪካው አቺ ቢቺቺ ትህነግ ሕገ መንግስቱን ተቀብሎ ብልጽግናን ይቀላቀላል እየተባለ ነው ! ታዲያስ ያቢይ አህመድን አገዛዝ ለመቀበል ሁለት አመት ጦር መሰበቅ፣ የኢትዮጵያ መታደርን በተኛበት መጨረስ፣ ሁለት አመት የትግሬን ወጣትና ህጻናት ማስጨረስ ምን አመጣው? አላማ የሌለው ዉጊያ ይሏል ይህ ነው !! አለው አለውና ሳይመታው ቀረ ይባላልኮ!!!!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23860
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Fed_Up » 01 Nov 2022, 15:35

ማነው ይህን ያአለው? እንደ ቆሎ በሃሳብ የሚዋዥቀው ሆረስ ነው? ወይስ ሌላ ምንጭ አለን?
ይህንንም እኮ ብሎ ነበር... አቶ ሆረስ ተሳስተው አያሳስቱን

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=307888

Horus
Senior Member+
Posts: 42851
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Horus » 01 Nov 2022, 16:04

Fed_Up wrote:
01 Nov 2022, 15:35
ማነው ይህን ያአለው? እንደ ቆሎ በሃሳብ የሚዋዥቀው ሆረስ ነው? ወይስ ሌላ ምንጭ አለን?
ይህንንም እኮ ብሎ ነበር... አቶ ሆረስ ተሳስተው አያሳስቱን

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=307888
አቢይ አህመድ ለቻይና ሚዲያ ምንድን ነው ያለው? ሕገ መንግስት አክብረው የትግሬ ሪጅናል እስቴት እንዲሆኑ ኮንቪንስ እያደረግ ናቸው አላለም እንዴ! :lol: :lol: :lol: እናስ ያ ምን ማለት ነው? ፒፒን መቀላቀል አይደለም እንዴ? ደሞስ አቢይ ይህን መሰል መፍትሄ ምን ብሎ ይቃወማል? ታዬ ደንዳ ይቅርታ የጠይቁ ሲል ምን ማለቱ ነው? ያ ማለት አለምታሰር አለመከሰሰ ማለት ነው :lol: :lol: ጉድኮ ነው!

ትህነግ የትግሬ መንግስት ሆኖ ከቀጠለ ለምንድን ነው ጎሬላ ጦርነት የሚሄደው? ትህነግ መጥፋት አለበት ካሉ እነአቢይ እመነኝ ትህነግ የሆነ አይነት ዉጊያና አመጽ ያቋቋማል? ስለዚህ በትክክል ነገሮችን ተከታተል አንድ ቃል እያነበበክ ትችት ስህተት ውስጥ ይከትሃል።

Abere
Senior Member
Posts: 15459
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Abere » 01 Nov 2022, 16:14

እነ ዘመነ ካሴ እና ጎበዜ ሲሳይ እስር ቤት ይኖራሉ። እነ ስብሃት ጸሃይ እየሞቁ ሲጋራ ያቦናሉ- ቀሽር ይጠጣሉ። እነ ጌታቸው ረዳ ውስኪ ይራጫሉ 2 ሳምንት ቫኬሽን ደቡብ አፍሪካ ሽርሽር ይሄዳሉ። የመደራደሪያው ጥያቄ ምህረት ላድርግላችሁ እና አዲስ አበባ ኑሩ ነው። አሁን ይህ መንግስትነኝ ብሎ ሞራል አለው? ይህ ነው ስለ ህገ-መንግስት የሚዘላብደው - ውሸት በመቸርቸር ቀን ያሳለፈ እየመሰለው ነው። He is insulting the Ethiopian mass, very sad. The next round of invasion will be very lethal to him crown. TPLF and its supporters will flash their middle finger once they breathed life into it, Ethiopians surely will turn their face against him because he has been doing against their expectation. He is dragging out this conflict while it has been concluded along time and still can be done.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Sam Ebalalehu » 01 Nov 2022, 16:34

እጠራጠራለሁ። አይመስለኝም ነው የተሻለው ቃል። ህወሓት ppን አይቀላቀልም። በህወሓት ትንታኔ pp ፀረ ፌዴራሊዝም ነው። በተቃራኒዉ ህወሓት የ ፌዴራሊዝም አፍቃሪ ነው ብሎ ድርጅቱ የሚያምነው። ይሀ ሁሉ የትግራይ ህፃናት ያለቁት pp ፌዴራሊዝምን ገድሎ የ አማራን ፈላጭ ቆራጭ ስርአት እንደገና ሊያመጣብህ ነው በሚል ትርክት ነው።
በብዙ መቶ ለሚቆጠሩ ልጆቻቸውን ለጥይት ቀለብ ላስረከቡ እናቶች እንዳሰብነው pp መጥፎ አይደለም ወዳጅነት መመስረት ይቻላል ብሎ አሁን መስበክ ከትግራይ ህዝብ ውግዘት ከማምጣት በስተቀር አንድም ትርፍ አይኖረውም። ህወሓት ይህን ከወሰነ በትግራይ ያሉ ሌላ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በትግራይ ህዝብ ተቀባይነታቸው በእጥፍ ያድጋል።
ፌዴራሊዝምን " እናድናለን" እያሉ እየፎከሩ የዘላለም እንቅልፍ መውሰድ ነው ብቸኛ አማራጫቸው።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Za-Ilmaknun » 01 Nov 2022, 16:36

ultimately TPLF will prevail. They will remove the infantile PM by any means necessary. It is now the battle of wills and we know who has the resolves to prevail. It is a matter of time!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42851
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Horus » 01 Nov 2022, 16:42

አበረ፣
አሁን ያለው ነገር Quid Pro Quo እና Status Quo Ante ይባላል ። የመጀመሪያው 'ይህን ልስጥህ፣ ያንን ስጠኝ' ነው! ትህነግ ብልጽግና ይገባል ። አቢይ ይቅርታ አድርጎ ሃብታቸውን ይመልሳል! ሁለተኛው ሁሉ ነገር ወደ 2018 ይመለስና ትህነግ አቢይን ይቀበላል ። አቢይ ትህነግን ይቀበላል! የቀን ጅብ ምናምን የሚባል ነገር አይኖርም ።

እኔ ግን ይህን ያቢይ አቋም የሚነዳው መሰረታዊ እውነታ ሌላ ነው የሚመስለኝ ። በትግሬ ውስጥ ያለው የጦር ሚዛን ይህ ያክል የተራራቀ አይመስለኝም ። ትህነግ ተዳክሞ ሊሆን ይችላል፣ ግን ጦርነቱን የመቀጠልና ተመልሶ የመደራጀት አቅሙ አሁንም ያለና የጥምር ሃይሉ ድል ፍጹምና ዘላቂ አለመሆኑን ነው የሚያሳየው ።

ይህ ማለት ደሞ በርግጥም ድርድር አለ ማለት ነው ፤ ያ ማለት ደሞ የተወሰነ እስቴልሜት አለ ማለት ነው ። ያ ማለት ደሞ ሁለቱን ጦርነቱ ባለበት እንዲቆም ተመጣጣኝ ፍላጎት አላቸው ማለት ነው ። ያ ማለት ደሞ ጥምር ጦሩ ጦርነቱን ሙሉ በሙሉ በማሸነፍ ያጠናቅቃል የሚለው ግምት ስህተት ነው ማለት ነው።

አቢይ ግን ልክ የዛሬ አመት እንዳደረገው ከፍተኛ ያሜሪካ ግፊት ስላለብኝ ይህን መሰል ስጥቶ መቀበል ክትህነግ ጋር ለማድረግ ተገድጃለሁ ሌለን አንድ ቀን ቀርቶታል ። ስለዚህ ድርድሩ ያሸናፊና ተሸናፊ ስምምነት ሳይሆን የተመጣጣኝ ሃይሎች ኒጎሺዬሽን መሆኑ ነው!

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Abe Abraham » 01 Nov 2022, 16:51

Za-Ilmaknun wrote:
01 Nov 2022, 16:36
ultimately TPLF will prevail. They will remove the infantile PM by any means necessary. It is now the battle of wills and we know who has the resolves to prevail. It is a matter of time!!
Do you mean to say that if they are allowed to come near power in Addis in whatever fashion they could remove PM Dr Abyot from power ( through plots ) and bring back their former servants from the non-Tigrayan Woyane elements which are larger in number than the Tigrayans themselves and resume ruling the country ? But there is a single problem : the army and its leadership is not as it used to be.

.

Abere
Senior Member
Posts: 15459
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Abere » 01 Nov 2022, 16:58

ሆረስ፥

---- ወያኔ የመርፌ ቀዳዳ ታህል ትንሽ እድል ጭላንጭል ወይም ከዚህ ድርድር ይዘው ከወጡ PP እንደ ተሸነፈ አረጋግጣለሁ። ሆኖም ግን ወያኔዎች ጦርነቱን ማሸነፍ አይችሉም ምክንያቱም የPP እና የወያኔ ድርድር ሌላ ጉዳዩ የሚመለከተው ህዝብ ከወዲሁ እንደማይቀበለው አስታውቋል። ብሄራዊ አለመግባባቱ ይቀጥላል ማለት ነው።

---ዐብይ አህመድ የሚፈልገው አንተ የጠቀስከውን ውጤት ነው። ለዚህ መንገድ ለመጥረግ እና ውታፍ ነቃዮቹ እንድሰሩበት ብሎ ነው ተዘጋጅቶበት ወጥቶ ለቻይና ቲቪ ከወያኔ የምንፈልገው አንድ ነገር ብቻ ነው - ህገ-መንግስት አክብረው በሰላም እንድ መጡ እያለ ጎባጣውን ያቃናላቸው። This is a pure stupid reasoning. He is emboldening the criminals. I will tell you this, if they come victorious out of this so-called negotiation, sooner or later the will turn the table against him.

Horus wrote:
01 Nov 2022, 16:42
አበረ፣
አሁን ያለው ነገር Quid Pro Quo እና Status Quo Ante ይባላል ። የመጀመሪያው 'ይህን ልስጥህ፣ ያንን ስጠኝ' ነው! ትህነግ ብልጽግና ይገባል ። አቢይ ይቅርታ አድርጎ ሃብታቸውን ይመልሳል! ሁለተኛው ሁሉ ነገር ወደ 2018 ይመለስና ትህነግ አቢይን ይቀበላል ። አቢይ ትህነግን ይቀበላል! የቀን ጅብ ምናምን የሚባል ነገር አይኖርም ።

እኔ ግን ይህን ያቢይ አቋም የሚነዳው መሰረታዊ እውነታ ሌላ ነው የሚመስለኝ ። በትግሬ ውስጥ ያለው የጦር ሚዛን ይህ ያክል የተራራቀ አይመስለኝም ። ትህነግ ተዳክሞ ሊሆን ይችላል፣ ግን ጦርነቱን የመቀጠልና ተመልሶ የመደራጀት አቅሙ አሁንም ያለና የጥምር ሃይሉ ድል ፍጹምና ዘላቂ አለመሆኑን ነው የሚያሳየው ።

ይህ ማለት ደሞ በርግጥም ድርድር አለ ማለት ነው ፤ ያ ማለት ደሞ የተወሰነ እስቴልሜት አለ ማለት ነው ። ያ ማለት ደሞ ሁለቱን ጦርነቱ ባለበት እንዲቆም ተመጣጣኝ ፍላጎት አላቸው ማለት ነው ። ያ ማለት ደሞ ጥምር ጦሩ ጦርነቱን ሙሉ በሙሉ በማሸነፍ ያጠናቅቃል የሚለው ግምት ስህተት ነው ማለት ነው።

አቢይ ግን ልክ የዛሬ አመት እንዳደረገው ከፍተኛ ያሜሪካ ግፊት ስላለብኝ ይህን መሰል ስጥቶ መቀበል ክትህነግ ጋር ለማድረግ ተገድጃለሁ ሌለን አንድ ቀን ቀርቶታል ። ስለዚህ ድርድሩ ያሸናፊና ተሸናፊ ስምምነት ሳይሆን የተመጣጣኝ ሃይሎች ኒጎሺዬሽን መሆኑ ነው!

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Abe Abraham » 01 Nov 2022, 17:16

ወያኔ ተዳክመዋል ። የደበቀውን መሳርያዎችን ቦታ በከፍ ያለ ኢንተሊጀንስ ለማወቅ ከቻልክና መሪዎቻቸውን ከያዝክ ነገሩ በቀላሉ ያልቃል ።

ያለፈው ጊዜ መንግስት መቀሌ ለቆ የወጣው ተሸንፎ ሳይሆን ኣሜሪካውያኖች ጫና ስለ ኣደረጉበት ነው ።

ከሱ የተያያዘም እነ ጌቹ የት እንዳሉ እየታወቀ ( ኣሜሪካውያኖች ወይላችሁ ኣትንክዋቸው ብለው ይሆን !! ) መንግስት ሴቶችና ልጆች እንዳይገደሉ በሚል ምክንያትና ያለምክንያት ህይወታቸው ድኖ በመጪው በቀጣይ ችግር እንዲሆኑ እድል ሰጣቸው ። ኣለበለዝያ ጁንታ ያለ ከባድ መሳርያና ስንቅ ብዙ ሊቀጥል ባልቻለ ነበር ።

ኣሜሪካውያኖች እጃቸው ካስነሱ ጁንታ ገሪያ ቢያደርግልህ ኣንተም የከፋ ገሪያ ልታደርግለት ትችላለህ ።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Za-Ilmaknun » 01 Nov 2022, 17:44

Abe Abraham wrote:
01 Nov 2022, 16:51
Za-Ilmaknun wrote:
01 Nov 2022, 16:36
ultimately TPLF will prevail. They will remove the infantile PM by any means necessary. It is now the battle of wills and we know who has the resolves to prevail. It is a matter of time!!
Do you mean to say that if they are allowed to come near power in Addis in whatever fashion they could remove PM Dr Abyot from power ( through plots ) and bring back their former servants from the non-Tigrayan Woyane elements which are larger in number than the Tigrayans themselves and resume ruling the country ? But there is a single problem : the army and its leadership is not as it used to be.

.
TPLF, with the help of the West and the indecisiveness of OLF will certainly continue to be a force enough to be a menace to arat killo. They have the money and willing constituency to do anything. The longer they are existing, they will at some point find out a way to seep thru some cracks to inflict a damage that the PM is so desperately trying to shield himself from.

We all know that it is the arrogance of TPLF's leadership that costed them all what they are going thru. However, they could learn from their mistakes and create a semblance of working with the forces in Arat killo and control what they are losing. Ideologically TPLF and Aratkilo are on the same page. They consider the Ethiopianist block equally their enemy. All the two sides are not agreeing on is who should be controlling the levers of power in Menilik Palace. The rest is a means to the goal.

I was so cringingly waiting for TPLF to start the 3rd round of war without which it would never have been forced to vacate from North Wello and North Gondar. The people leading the country have openly admitted that they are so tired of planning, fighting and leading...which could be implications of not having the resolve to elevate themselves to the demands of the current situations. Self preservation and solving problems of this magnitude are completely different.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Abe Abraham » 01 Nov 2022, 18:59

Za-Ilmaknun wrote:
01 Nov 2022, 17:44

If you combine the ideological alignment, as you seem to suggest, of the TPLF and arat killo with the focus of the govrnment on self-preservation rather than solving the current porblem in the North radically then the indecisiveness of the OLF could be interpreted as decisiveness because what is decisiveness other than making a specific choice by either being active or passive.

In that case one would expect the "Ethiopianist block" to come out with a clear and united stand on the current situation in the country. Instead I hear some Amharas hoping to make some " diridir " with TPLF and then move to confrontation with the Oromos in Addis -- leaving unfinished job in the North to open another one in the Centre.

The sensible thing for both the Oromo and Amhara giants of Ethiopia is to work together to finish the tiny TPLF for once and for all.

.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Za-Ilmaknun » 01 Nov 2022, 19:43

Abe Abraham wrote:
01 Nov 2022, 18:59

The indecisiveness stems from the expectation that TPLF is an ideological partner that could work together to weaken and control the Ethiopianist block. This seems a choice by the ruling clique from observing their patter of actions and choices of enemies. The choices by arat killo to align themselves with TPLF doesn't mean that they are ready to relinquish or share power with the rivals. TPLF being a choice of ideological partner by OLF doesn't mean that TPLF would accept its junior partner role and reciprocate in kind. This is resulting in the perpetuation of the simmering conflict and the mistrust of the gov't by the Ethiopianist block.

I don't know which Amhara you have heard from about talking with TPLF in a good faith. If your mention is sourced from observing Tamirat Layne
a and Lidetu Ayalew, then you seem to be forgetting who this people are in real terms. You also seem to be understanding the "confrontation" with oromos in Addis in reverse. Addis is a Federal City and a City for all. It ain't the business of Amhara people to represent every ethnic group, despite the Amharas being the super majority in the City and have constitutional right to ask what they legally are entitled to. However, the real issue here is OLF dragging this war and trying to take root in the City while everybody else is looking up north.

"The sensible thing for both the Oromo and Amhara giants of Ethiopia is to work together to finish the tiny TPLF for once and for all". I take this as the very short cut that could save the country and its people. However, the reality on the ground doesn't seem to support this fact, unfortunately. The innate core of ethnic politics is, it is exclusionist that elasticated the boundaries of winner takes all the bounty mantra and see no reason for mutually beneficial arrangements. This had been the phenomena with TPLF and this is now the norm of operations by the current ruling ethnic group.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by Abe Abraham » 01 Nov 2022, 20:28

Za-Ilmaknun wrote:
01 Nov 2022, 19:43

My mention, as you put it, is sourced by observing some expressing their hidden sentiments in an indirect way and being in a hurry to make " dirdir " and settlement of any kind, including concession, with TPLF. I didn't say in good faith.

To me the observation was important because it broke the rule of having a clear and united stand by the Amharas on issues concerning the whole of Ethiopia in general and the North in particular.

When you as a giant ( 40-50 million souls ) get attacked by a 5% minority not only once but three times and you are the first to cry " I am tired, let us make diridir " then there is something wrong with you.

Regarding Addis I didn't mention it to apportion blame but to state that the Amhara should stay focused and do first thing first.

.
Last edited by Abe Abraham on 02 Nov 2022, 10:17, edited 1 time in total.

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10975
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by ethiopianunity » 01 Nov 2022, 20:48

You don't understand: The only way for Tplf to survive is by continuing to campaign for itself internationally especially and domestically to Tigrayans, to West. Domestically, to non Tigrayans it knows it has no power therefore through Tigrayans and international campaign and progpganda it is controlling directly and indirectly Ethiopia and the government. This is so that it can continue to survive then eventually gain power against the government that is the strategy. Internationally, Tplf is forcing Aby government to negotiate, work together, etc instead of attacking Tplf. This is protecting Tplf from decimation. Aby government then true or not may negotiate by force or work together to protect Tigrayans, Ethiopia from Tplf continuing to wage war. Ethiopia/the government must come up with better strategy to control or decimate Tplf. Plus Tplf's protecting is also through Olf and ethnic rule that continues to make Tplf legitimate and most Olf sympathize with Tplf.

Aby government using peace, minimal war unlike Derg so that history not repeat itself. But the Aby goverment being controlled by ethnic fanaticism is making Tplf and olf survive. Peace and negotiation and without minimal war rather helps enemies, so if Aby government from the get go waged war against Tplf especially after negotiation failed in Shashemene, the government should have waged directly against Tplf because I am sure they are insiders that they know Tplf had many military equipment in Tigray caves and hills ready for this moment to make Tigray Independent. But then, Aby government could not have been able to win the war at the time Tplf had more military capability than the rag tag then Ethiopian military. Aby slowly though built the military which he should be commended. It is good strategy while negotiating, wage war against Tplf. Still Tplf as long has the upper hand internationally, it would continue to survive. The sad fact is that Ethiopia's foreign ministry, Ethiopians inside and outside if they strongly campaign against Tplf (not government because government is overwhelmed from every direction) internationally, on the internet, etc, they can be able to sway the international community especially West. The actualy Tplf war is in fact a war of West against Ethiopia. So by exposing with evidence and crimes internationally, with bigger voice could get Tplf weakened.

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10975
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አላማ የለሹ የትህነግ ዉጊያ! ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ አቆመ!!! TPLF Will Rejoin PP Party!

Post by ethiopianunity » 01 Nov 2022, 21:06

One of the danger of today ethnic government Olf government is, even worse than Tplf rule, targeting Teddy Afro and pro Ethiopians. Even Teddy Afro was able to have concert all over Ethiopia and in Addis under government, today, this is non existent and Olf is waging war against Teddy Afro, why? god knows they are calling Teddy Neftegna. This means there is proof the anti Ethiopia nature within the government is in fact worse and dangerous.

Post Reply