የደቡብ አፍሪካውን የወያኔ የሆቴል ወጭ ማን ቢከፍል ይሻላል?! [በዓለም የመጀመሪያው 2 ሳምንት 15 ቀን ድርድር ]- PPም አብራ ተሰደደች እንደ?!
Posted: 01 Nov 2022, 11:20
ሀ) ሙሉ ወጭው የሚሸፈነው በብልጽግና ነው።
ለ) ወያኔ ከምታጧጡፈው የስንዴ እና ነዳጅ ንግድ ገቢ ይታሰባል።
ሐ) ደቡብ አፍሪካ መንግስት ይሸፍናል።
መ) አሜሪካ እና ካናዳ ይሸፍናሉ።
ሠ) ወያኔ ሂሳብ አያውቅም - እንደ ሊጥ ዕቃው በነጻ ነው።
ለ) ወያኔ ከምታጧጡፈው የስንዴ እና ነዳጅ ንግድ ገቢ ይታሰባል።
ሐ) ደቡብ አፍሪካ መንግስት ይሸፍናል።
መ) አሜሪካ እና ካናዳ ይሸፍናሉ።
ሠ) ወያኔ ሂሳብ አያውቅም - እንደ ሊጥ ዕቃው በነጻ ነው።