Page 1 of 1
እንዲህ ያለ መጠነ ሰፊ ችግር ገጥሞናል "እኛ አማሮች" WEEY GUUD!!
Posted: 01 Nov 2022, 07:20
by Wedi
Re: እንዲህ ያለ መጠነ ሰፊ ችግር ገጥሞናል "እኛ አማሮች" WEEY GUUD!!
Posted: 01 Nov 2022, 10:04
by Abere
Re: እንዲህ ያለ መጠነ ሰፊ ችግር ገጥሞናል "እኛ አማሮች" WEEY GUUD!!
Posted: 01 Nov 2022, 13:25
by Union
ኧረ ጉድ በል ዘሜ
ጎጃሜ ነኝ አለች
የማውቃት አጋሜ
እኔም አልኳት ብዬ ጠጋ
በደም እኮ አንድ ነን
እንዲሁም በስጋ
ተይ እያልኩሽ ለነጭ
እግርሽ ተዘረጋ
ይኸው እንደምታይው
አስከፈለሽ ዋጋ
ኧረ ተወኝ ባክህ
ጎጃሜ ነኝ አልኩህ
ስንቴ ልንገርህ
ኧረ ጉድ በል ዘሜ
ጎጃሜ ነኝ አለች
የማውቃት አጋሜ
ዘሜ ዘመነ ካሴ!!
Re: እንዲህ ያለ መጠነ ሰፊ ችግር ገጥሞናል "እኛ አማሮች" WEEY GUUD!!
Posted: 02 Nov 2022, 01:13
by Union
ከነጭ አትግጠሚ ብዬ ብመክርሽ
ነጭ አያዋጣሽም ብዬ ብነግርሽ
ሊያጣሉን ሊዘርፉን፣ ነው እኮ ብልሽ
አሻፈረኝ ብለሽ ስትምነሸነሽ
ነገ ለሚጎድለው ለሆድሽ ብለሽ
መከራን ቀመስሻት
ሞልታ እስከአፍጢምሽ
አሁን በሬን መጥተሽ
ምነው አንኳኳሽ
አሁንም ደግመሽ
ልትከጂኝ እንዳይሆን
የዋህ ነው ብለሽ
የጫንሽው መከራ
ካላስተማረሽ
በሬን አታንኳኪ
እዛው ተመልሽ