Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 01 Nov 2022, 07:20
-
Union
Post
by Union » 01 Nov 2022, 13:25
ኧረ ጉድ በል ዘሜ
ጎጃሜ ነኝ አለች
የማውቃት አጋሜ
እኔም አልኳት ብዬ ጠጋ
በደም እኮ አንድ ነን
እንዲሁም በስጋ
ተይ እያልኩሽ ለነጭ
እግርሽ ተዘረጋ
ይኸው እንደምታይው
አስከፈለሽ ዋጋ
ኧረ ተወኝ ባክህ
ጎጃሜ ነኝ አልኩህ
ስንቴ ልንገርህ
ኧረ ጉድ በል ዘሜ
ጎጃሜ ነኝ አለች
የማውቃት አጋሜ
ዘሜ ዘመነ ካሴ!!
-
Union
Post
by Union » 02 Nov 2022, 01:13
ከነጭ አትግጠሚ ብዬ ብመክርሽ
ነጭ አያዋጣሽም ብዬ ብነግርሽ
ሊያጣሉን ሊዘርፉን፣ ነው እኮ ብልሽ
አሻፈረኝ ብለሽ ስትምነሸነሽ
ነገ ለሚጎድለው ለሆድሽ ብለሽ
መከራን ቀመስሻት
ሞልታ እስከአፍጢምሽ
አሁን በሬን መጥተሽ
ምነው አንኳኳሽ
አሁንም ደግመሽ
ልትከጂኝ እንዳይሆን
የዋህ ነው ብለሽ
የጫንሽው መከራ
ካላስተማረሽ
በሬን አታንኳኪ
እዛው ተመልሽ