Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

እኛ እያሸነፍን ያለነው በልብ ነው::ትጥቅማ አሜሪካኖች ወያኔን አስታጥቀውት ነበር!

Post by Jirta » 01 Nov 2022, 00:11

አለም ያልተረዳው ሀቅ ይአማራ ገበሬ በሺዎች የሚቆጠሩ ወራሪዎችን ገድሎ( ደምስሶ) የሚለው ለትህነግ ስለማይመጥን ነው የሚማርከው የአሜሪካንን የጦር መሳሪያ ነው::ይሄ ያናደዳት አሜሪካ ተደራደሩ ብላ ልታስታጥቅ ስታስብ አየር ማረፊያዎች በሙሉ በቁጥጥር ስር ዋለባት::አሁን ወራሪ ትግሬ በየገጠሩ እየተለቀመ ነው::እጅ የሰጠ ተስፋ ሲኖረው በጉሬላ የተሰማራውን አውሬ እየበላው ነው::

እካሁን ከትግሬ ወራሪ አፈር የለበሰው 10 በመቶ አይሆንም::ቀሪውን አውሬ በልቶታል::