Page 1 of 1
Re: My Dream Is To Be Ethiopia's Defense Minister
Posted: 01 Nov 2022, 00:45
by Axumezana
Do you know how long you are going to live?
Re: My Dream Is To Be Ethiopia's Defense Minister
Posted: 01 Nov 2022, 01:10
by Horus
ሮማን፣
አበሻ ሲተርት ህልም አይከለከም ይላል!
መጀምሪያ ስለ ዲያስፖራ ያለው ሶሺያል ሳይንን ምን እንደ ሆነ ልንገርህ ። ሕዝቦች መሰደድ (ማይግሬት) ማድረግ ከጀመሩበት እስከ ዛሬ በኖሩት ዲያስፖራዎች ላይ ጥናት ይደረጋል፤ ሎንግ ተርም ሎንግቲውድናል ጥናት ። ለምሳሌ ካውሮፓ ወዳሜሪካ የመጡ ነጮች፣ አይሪሾች፣ አይሁዶች፣ አረቦች፣ አፍሪካዎች ሌሎችም ... አገራቸውን ለቀው ወደ ሌላ አገር ከተሰደዱ 100 ሰዎች ወደ ቀድሞ አገራቸው የተመለሱና የሚመለሱ 5 ሰዎች ብቻ ናቸው ።
ዛሬ ባለም ላይ እስከ 5 ሚሊዮን የሚደርስ የአበሻ ዲያስፖራ አለ ይባላል። ከዚህ 5 ሚሊዮን መጨረሻ ላይ ለመኖር፣ ለመሞት፣ ለመስራት የሚመለስ 250 ሺ ብቻ ነው።
አይደለም 1% ታክስ ሊከፍል ቀርቶ ባመት 100 ዶልላር አዋጣ ቢባል የሚያዋጣ 100 ሺ ዲታስፖራ አይገኝም ።
ዷል ዜግነት ትክክለኛ ሃሳብ ነው ። ግን ለዜኘት ካርድ ማደሻ ዶልላር ወይም ዩሮ ከመሰብሰብ አያልፍም ።
ስለዚህ 1% ታክስና አንተ የዛሬ 30 ሄደህ የዲፌንስ ሚንስትር የምትሆነውን እርሳው ።
ግ ን ደብል ዜግነት ጥሩ ሃሳብ ነው ግፋበት !