Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15459
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 31 Oct 2022, 10:59
የትግራይ ዲያስፓራ ለአሜሪካ፤ለካናዳ እና አውሮፓ አገራት እባካችሁ ልብ ስጡን የጦር መሳርያማ 1ኛ ደረጃ መሳርያ ነበረን። ገበሬ ማረከን እያሉ ነው። መልስ የሌለው ጥያቄ ይሉሃል ይኸ ነው።
የባርያ(አህያ) ወዳጅ አብጅቸ- ላየው ስሄድ ታስሮ፤
ላስፈታው ስሄድ ተሽጦ።
TPLF is no where to find now.