ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችንነው::መቀሌ ቢያዝም ሰማይ ላይ ሆነን እንዋጋለን!
Posted: 31 Oct 2022, 01:50
ከታመምክ ችግር ነው::ዲሞክራሲ ብሎ የማያውቀውን ሲዘላብድ መለስ ችግር ገጠመው::እናምመልሱ እኛ ያልነው ብቻ ነው ከዚህ ውጭ ጫካ መግባት ለሚፈልግ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ አለ::እርሱ የሚያውቀው አካሄድ እርሱ ብቻ ስለሆነ::ከዚያ ቢሬው ስር ሆንን አፈረጥነው::የዛሬ 60 አመት በሚያውቁት መንገድ ሄደው ነፍጥ አነሱ እኛ ደግም ሳንሰለጥን ሳንታጠቅ አናፈጥናቸው::
የሆነው ሁሉ ይሄ ነው::
የሆነው ሁሉ ይሄ ነው::