Page 1 of 1

የደቡብ አፍሪካው አቺ ቢቺቺ እስከ ዕሮብ ይቀጥላል! ደሞ ሌላ ቀጠሮ ይቀጥላል!!!

Posted: 30 Oct 2022, 16:34
by Horus
እኔ ሆረስ ካህነ አተን ደጋግሜ ብያለሁ፤ በደቡብ አፍሪካ የሚደረገው የጠረጴዛ አቺ ቢቺቺ የሚወሰነው በትግሬ ውስጥ በሚደረገውን የጦር ዉጊያ ሚዛን ነው! ይህን ሚዛን ተከትሎ በየግዜው ዋጋውን እየጨመረ የሚመጣው የኢትዮጵያ መደራደሪያ ጥያቄ አሁን ላይ TDF የተባለ ጦር አንጋች ሙሉ በሙል ካልተፈታና ቁልፍ የሚባሉት የትህነግ ወንጀሎች እጃቸውን ለህግ ካልሰጡ ኢትዮጵያ የትግሬን ጉዳይ አሁን በያዘችም መንገድ እንደ ምትቀጥል አሳውቃለች! That is the reality, take it or leave! It is what it is :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: የደቡብ አፍሪካው አቺ ቢቺቺ እስከ ዕሮብ ይቀጥላል! ደሞ ሌላ ቀጠሮ ይቀጥላል!!!

Posted: 30 Oct 2022, 16:53
by Horus
የTPLF ወልቃይትና ራያን ማጣት ዘፋኙ ከታች እንደሚለው "የቆጡን ለመያዝ ስትንጠራራ ብብቷ ያለው የትም ተዘራ"! ማለት ነው።


Re: የደቡብ አፍሪካው አቺ ቢቺቺ እስከ ዕሮብ ይቀጥላል! ደሞ ሌላ ቀጠሮ ይቀጥላል!!!

Posted: 30 Oct 2022, 18:44
by Abere
ትህነግ ወያኔ ለትግራይ ህዝብ ያተረፈለት ነገር ቢኖር ቂም እና ጥላቻ ብቻ ነው። ትልቅ ጥቁር ነጥብ።