Page 1 of 1

ወንዳታ፣ ትጥቅ ይፍታ

Posted: 30 Oct 2022, 14:20
by DefendTheTruth
አለበለዚያ ሞኝህን ፈልግ ብሎዋል።

ወያኔ ሁለት ወዶ አይሆንም፣ ወይ ትጥቅ ፍታ ና እንነጋገር፣ አለበለዚያ እጨርሰሃለሁ። ምርጨዉ የአንተ ነዉ። ብሎታል።

ኢትዮጵያ ጦርነት አታቆምም!