እንደምን አደራችሁ የአብይ አህመድ ደጋፊ የሆናችሁ ኢትዮጵያውያን!!
እነ ሬድዋን ሁሴን ቡድን ድርድሩ ላይ ''የኤርትራ ሰራዊት በአስቸኳይ ከትግራይ ይውጣ'' ሲባል ''የኢትዮጵያ ሉአላዊነትን ጥሶ የገባ ሀገር ካለ ለማጣራት ቁርጠኛ ነኝ ብሎ መልስ መስጠቱ ታውቋል። ኤርትራ አልገባችም ማለቱ ይሆናል። የጉድ አገር፤ የጃርት አገር!!
በሌላ በኩል የአብይ አህመድ የነብስ አባት ፓስተሮች ነግረውት የነበረው ዛሬ እሁድ መቐለ ትገባለህ ብለው ነበር። የትግራይ ተደራዳሪ ቡድን አየር ማረፊያ አጥቶ ወደ ካናዳና አውስትራልያ ይሰደዳል የሚል ምሁራዊ ትንታኔ ተሰጥቶበት ነበር። የትግራይ መሪ እና የደርግ ባለስልጣናት የ1983 ዓ.ም በማመሳሰል።
ታድያ ብዙ ሰው ለምን መቐለ አልገባችሁም የሚል በመብዛቱ ''ወያኔ ወደ መቐለ መግብያ ላይ ትላልቅ የመንገድ ድልድዮች ሰለሰባበረው ጥገና ላይ ግዜ ወሰደብን'' እያሉ ነው።
መልካም ቀን!!
በነገራችን ላይ አብይ አህመድ ምናልባት ካልሰማ!!
የኤርትራ ሰራዊት 42ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር ከነ ሶስቱም ኦፕሬተሮቹ ከትላንት ወዲያ (ሐሙስ) ነው ዓድዋ ማሪያም ሸዊቶ መንገድ ዳር አከባቢ ካለው ትልቁ ዋርካ ላይ ያሸለበው።
ትላንት ማታ (ቅዳሜ አጥቢያ) ደግሞ የኤርትራ የ47ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር አዛዥና የስብሓት ኤፍሬምና ኢሳያስ ታማኝ ነበር የሚባለው ወዲ አስፍሃ በዓድዋ ግንባር ዒዳጋ ዓርቢ እና ማይ ቅነጣል መገንጠያ ልዩ ስሙ ፈላፍል ት/ቤት አጠገብ ነው ወደ ሰማይ ያረገው።
የኢትዮጵያ ሰራዊት ጉዳይ secondary ነው። በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛል። ከሸራሮ ጀምሮ እስከ ዓድዋ፣ ከማይ ፀብሪ እስከ ዓዲ ገብሩ ቀየመንገዱ በTDF እንክብካቤ ደስተኛ ነው። #TDF ወደ ትግራይ ልትገቡ ትችላላችሁ፤ መውጣት ግን አትችሉም ባለው መሰረት ቃሉ በተግባር እያሳያቸው ነው።
Shambel Zemene Getie
17h
·
ትግራዋይ ኩራት እና ሙዚዬም ሊሆኑ የሚገባቸው ልዩ ፍጡሮች ናቸው
=======//===
NB:- እስካሁንም ድረስ ጦርነቱ ከህዋሀት ጋር ነው የሚል ከአለ ሶዬው እንዳለው #ጂላንፎ ነው

