Page 1 of 1

የነጥላሁን ገሰሰ መሞት ሩፍናን የሚባል ድምፅ አልባ ዘፋኝ መጥቶ ፎረም ላይ እንኳን መፃፍ ማንበብ አልቻልንም

Posted: 30 Oct 2022, 07:02
by Jirta
ሩፍናን የሚሉት የወንድ ወይዘሮ ያለድምፅ ዘፋኝ የሆነ ጥቅመኛ ነው::የሩፍናን ዘፈን ከማዳመጥ የቴዴን ቃለምልልስ ደጋግሞመስማት ይሻላል!
ባስቸኳይ ባንሩን አንሱልን!

Re: የነጥላሁን ገሰሰ መሞት ሩፍናን የሚባል ድምፅ አልባ ዘፋኝ መጥቶ ፎረም ላይ እንኳን መፃፍ ማንበብ አልቻልንም

Posted: 30 Oct 2022, 09:31
by Selam/
You’re comparing apples & oranges. Tilahun one thing, Rophnan another.