Page 1 of 1
The peoples voice
Posted: 29 Oct 2022, 17:15
by Noble Amhara
Re: The peoples voice
Posted: 29 Oct 2022, 17:58
by Noble Amhara
Re: The peoples voice
Posted: 29 Oct 2022, 19:23
by Abere
የሰው እንቁላል ያንቀዋልላል። ወያኔ ትግሬ በጉልበት አማራ አድርጋለሁ ብላ የሰው እርስት እና ህዝብ አፍና ብትይዝም በመጨረሻ ራያ ኮረም አላማጣ አማራ ሁኖ ብቅ አለ። ተዋጋቸው አባረራቸው። ትግሬ ምን አተረፈ? ጥላቻ እና ቂም ብቻ። አሁን ጊዜው በትግሬ ወያኔ እብሪት የደቀቀውን የወሎ ህዝብ ማቋቋም ነው። ስለዚህ ከድል ማግስት የሰሜን ወሎ ዞን ራያ ኮረም አላማጣ እና ሌሎች ነጻ የወጡትን አካባቢዎች በጀት መድቦ ወደ ልማት መግባት አለበት። ትምህርትም በአፍ መፍቻ አማርኛ ቋንቋቸው የክልሉ ትምህርት ቢሮ ስራ እንድ ጀምር ማድረግ ይገባል። ከዚህ በኋላ ይህ የአማራ ህዝብ በድጋሜ የትግሬ ወራሪ መንጋ ሊወረው አይፈቀድም ለድርድርም የሚቀርብ ጉዳይ መሆን አይገባውም።
ይህ የወያኔ ጦርነት ዶፍ የዘነበበት የወሎ ህዝብ እንኳን ደስ ያለው ነጻ በመውጣቱ። የወሎ አማራ ፋኖ እጅግ ሊኮራበት የሚችል ሃይል ነው። ከአመት ባነሰ ጊዜ ተደራጅቶ27 አመታት የተዘጋጀውን የትግሬ መንጋ እንደ ቅጠል አርግፎ እርስት ህዝቡን ያስመለሰ ጀግና።
Re: The peoples voice
Posted: 29 Oct 2022, 20:06
by Noble Amhara
Slowly advancement causes enemy to not break supply lines. This is the wise tactic being used by Raya Amhara Fano and Amhara Liyu Hayl. For us we dont believe in putting soldiers on a bus into enemy lines we walk step by step making sure junta are completly cleared from raya aka northern wollo. It is funny to imagine some twitter folks think war is won by putting troops on a bus we do not overstretch our units because Amhara likes to take the least amount of casualty in war from weldia now to Maychew and Mehoni we also prefer to keep ENDF in our area so they do not rush and get ambushed in the middle of no where.
