Page 1 of 1

ሰበር መረጃ: ጦራቸውን የበተኑ ከ10 በላይ የሚሆኑ የህወሓት የጦር መሪዎች ወርቃምባ ከተባለ ቦታ ተደምስሰዋል!

Posted: 29 Oct 2022, 13:24
by Ejersa
የኢትዮጵያን ጦር ጥቃት መቋቋም አቅቷቸው ጦራቸውን በትነው በመነኮሳት ልብስ ራሳቸውን ደብቀው በሽሽት ላይ የነበሩ ከ10 በላይ የሚሆኑ የህወሓት የጦር መሪዎች ወርቃምባ ከተባለ ቦታ ጥቂት ርቀት ላይ መከላከያ በወሰደባቸው እርምጃ ተደምስሰዋል።

Re: ሰበር መረጃ: ጦራቸውን የበተኑ ከ10 በላይ የሚሆኑ የህወሓት የጦር መሪዎች ወርቃምባ ከተባለ ቦታ ተደምስሰዋል!

Posted: 29 Oct 2022, 15:06
by Weyane.is.dead
:shock: :shock: :shock:
Ejersa wrote:
29 Oct 2022, 13:24
የኢትዮጵያን ጦር ጥቃት መቋቋም አቅቷቸው ጦራቸውን በትነው በመነኮሳት ልብስ ራሳቸውን ደብቀው በሽሽት ላይ የነበሩ ከ10 በላይ የሚሆኑ የህወሓት የጦር መሪዎች ወርቃምባ ከተባለ ቦታ ጥቂት ርቀት ላይ መከላከያ በወሰደባቸው እርምጃ ተደምስሰዋል።