Page 1 of 1

ሆድ እና ጀርባ የሆነው ድርድር --> ጫና የበዛበት ብልጽግና እየተሽኮረመመ "በአስቸኳይ ትጥቅ ፉቱ እና እጃችሁን ስጡ" vs. ባለ ሞግዚቱ ወያኔ ደግሞ "አስቸኳይ ተኩስ አቁም ይደረግልን"

Posted: 29 Oct 2022, 11:27
by Abere
ሆድ እና ጀርባ የሆነው ድርድር ---> ጫና የበዛበት ብልጽግና እየተሽኮረመመ "በአስቸኳይ ትጥቅ ፉቱ እና እጃችሁን ስጡ" vs. ባለ ሞግዚቱ ወያኔ ደግሞ " አስቸኳይ ተኩስ አቁም ይደረግልን"።

ምድር ላይ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ የተመለከተው ህዝብ ደግሞ ድርድሩ ከምኑ ላይ ነው? ወያኔ ተደምስሶ ሙሉ በሙሉ የትግራይ ከተማዎች በጥምር ሃይሉ ስር እየተተዳደሩ ባሉበት የሞተ ሰው ከመቃብር ይነሳል እንደማለት ነው። ድርድር ሳይሆን እስከ አሁን እጃቸውን ያልሰጡ ተቆርጠው በየጫካ እና ዋሻ ያሉ ወያኔዎች በሰላም ለጥምር ሃይሉ በመስጠት ነፍሳቸውን እንድያተርፉ ማድረግ ሞራላዊ ግደታ ነው። በተጨማሪም እንደ ደብረጽዮን ያሉት በከንቱ እንደ ስዩም መስፍን የጥይት እራት ሳይሆኑ ከተደበቁበት ዋሻ ወጥተው ለፋኖ ወይም ጥምር ሃይሉ እጃቸውን በመስጠት በፍትህ አደባባይ የሚቆሙበትን ዕድል ለእራሳቸው እንድሰጡ ማድረግ ብቻ ነው።

In reality, for all those parties on rescue mission of TPLF (notorious terrorist in the horn of Africa), this is their last do or die and an only left option in the universe. Whereas giving into the will of TPLF's rescue mission will be the ultimate deadliest mistake PP is making. I was also wondering why PP did not present testimonies of TPLF's victim on TV from residents of North Wollo cities ( Kobo, Alamata, Korem) and Tigray (Shire, Adigrat, Adowa, Kuha, etc.). These live testimonies will tell the world how TPLF is dead and an out of time genocidal tribal junta. In stead of demonstrations from various Amhara region cities and the diaspora No More crowd, those real people who are now liberated from TPLF exposes the insincerity of the call for negotiation now. TPLF is out of breath and out of life. Why is PP talking to a dead body?

Re: ሆድ እና ጀርባ የሆነው ድርድር --> ጫና የበዛበት ብልጽግና እየተሽኮረመመ "በአስቸኳይ ትጥቅ ፉቱ እና እጃችሁን ስጡ" vs. ባለ ሞግዚቱ ወያኔ ደግሞ "አስቸኳይ ተኩስ አቁም ይደረግ

Posted: 29 Oct 2022, 11:52
by Abe Abraham

I was also wondering why PP did not present testimonies of TPLF's victim on TV from residents of North Wollo cities ( Kobo, Alamata, Korem) and Tigray (Shire, Adigrat, Adowa, Kuha, etc.).
ኣንዳንድ ያማራ ኤሊቶች ነን የሚሉ - ኤሊታቸው ትቆረጥ - የተከበሩ ጀነራል ጻድቃንና ጌታቸው ረዳ ብለው በኣክብሮት እየተናገሩ እንዴት ብሎ ነው ፒፒ ስለ በጁንታው በህዝብ ላይ የተፈጸመውን ግፍና በደል የሚናገረውና ለኣለም ይፋ የሚያደርገው ። ፒፒ ቀስ ብሎ ስራውን እየሰራ በራሱ እንቅስቃሴ በ " ጥላቻ ማፋፋም " ሊከሰስ ኣይፈልግም። በመጠኑ እኔ እንደሱ ብየ ኣስባለሁ ።

-

Re: ሆድ እና ጀርባ የሆነው ድርድር --> ጫና የበዛበት ብልጽግና እየተሽኮረመመ "በአስቸኳይ ትጥቅ ፉቱ እና እጃችሁን ስጡ" vs. ባለ ሞግዚቱ ወያኔ ደግሞ "አስቸኳይ ተኩስ አቁም ይደረግ

Posted: 29 Oct 2022, 12:10
by Abere
እርሱ አጠራር ነገር ይገርመኛል - ቱባ ሌባ የነበረውን ወያኔ የቀድሞው አምባሳደር ብለው ሲጠሩት ያሳፍሩኛል። ልክ ህግ እና ስርዐት እንደ ነበራት አገር።

Well, regarding PP's reluctance to make pitch to the world by presenting recently liberated cities I have a differing opinion. It should expose how irrelevant and an outlaw TPLF is. Until it can not differentiate itself from TPLF by its deed, the world will put PP on equal par with TPLF. Already the hate and genocidal crime of TPLF is known to the world and the people lived it, there is no secrete. It is public, it should be on the record. Wild demand of TPLF is so funny. I do not know if PP can do that on TPLF's behave - TPLF asked PP for help on Eritrea. Yet, TPLF claim it is an independent body or state which even buried its dead generals wrapping with the Tigre china flag. These creatures are very annoying, they have been destroying the entire Wollo and North Gondar acting as if they do not have tomorrow and are different country and they are crying foul. I am glad we live in the digital age every crime of these rats is recorded, the sowed hate very will. It needs a different soul to forgive them.

Abe Abraham wrote:
29 Oct 2022, 11:52

Posted: 29 Oct 2022, 12:23
by Abe Abraham
Abere wrote:
29 Oct 2022, 12:10

ኣንተ ያልከውን እንዲሆን መንግስት በብልሃት ተነስቶ ብቁና ለሃገሪቱ ታማኝ የሆኑ ጋዜጠኞች ወደ ቦታውን መላክ ኣለበት ። የነጮች የማስፈራራት ጉዳይም በተመሳሳይ ዘዴ ልትፈታው ትችላለህ ። ማለት ስለ የነጮችን ጣልቃ ገብነትና የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጣ በሰፋ ያለ ኣገባብ መጻፍና ለኣለም እውቅ በማድረግ ። ባጭሩ ጥሩ የዜናና የፕሮፓጋንዳ ስራ ማካሄድ ። መንግስት በማይናገርበት ጊዜ ሚድያው - የህዝብና የኣገር ወዳድ ሚድያ - ይናገር ። የኣሜሪካ ኣሰራር ከወሰድን ነጭ ቤቱ ሳይናገር ሲ.ኤን.ኤን. ይናገራል ማለት ነው ።