Page 1 of 1

እኛ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነን::ባስተዋጿችን ልክ ልንጠቀም ይገባናል::ብዛት መለኪያ መሆን የለበትም::የእምቦጭን እና ዳማከሴን ጥቅም እንለይ?

Posted: 28 Oct 2022, 13:03
by Jirta
በአፋር በኩል የተከፈተውን የትግሬ ወረራ አስቡት እና በአይነ ህሊናችሁ ሳሉት::ይህ መጠነ ሰፊ ጦርነት የተከፈተ በወሮሞ በኩል ቢሆን ብላችሁ አስቡት::ጁንታው ጅቡቲንም ያስተዳድር ነበር::
እኛ ስንዋጋ ክፍለ ከተማ የተቀመጠ ወሮሞ ትህነግ ሸዋሮቢት ገብቷል እኛም ቡራዩ ደርሰናል ሲለን ነበር::ግን አለቃችን ሆኖ የቢሮው ተጠሪ ሃላፊ ነው::ሳስበው ልዩነታችን ይገርመኛል::
እኛ እየሞተን ተኝቶ የሚበላ ተኝቶ የሚሸጠን ዜጋ መሽከም የሚችል ትከሻ ሊኖረን አይገባም::
ተጠቃሚነት እና ስልጣን በቁጥር ሊታሰብ አይገባውም::ብዛት ካልንማ ጣናን ያጥለቀለቀው እምቦጭም አለ እኮ!