Page 1 of 1

የብልጽግና መንግስት ፍትህ ይገርመኛል - አብርሃ ደስታ ጌታቸው ረዳን ተክቶ ይፈነጫል - ጎበዜ ሲሳይ ግን እውነት ተናግሮ መንግስትን እራሱ ስለረዳ እስር ቤት ነው።

Posted: 28 Oct 2022, 12:28
by Abere
የብልጽግና መንግስት ፍትህ ይገርመኛል - አብርሃ ደስታ ጌታቸው ረዳን ተክቶ ይፈነጫል - ጎበዜ ሲሳይ ግን እውነት ተናግሮ መንግስትን እራሱ ስለረዳ እስር ቤት ነው። ስለሌች አናንሳው - የሚከሰሱብት ወንጀል ጠፍቶ በመብራት ገና ይፈለጋል።

እምዬ ኢትዮጵያ - ሞኝ ነሽ ተላላ፥
የሞተልሽ ቀርቶ - የገደለሽ በላ።