Page 1 of 1
"በእርግጥ የትግራይ ሕዝብ በኢትዮጵያ መንግስት ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ሕዝብም የተካደ ሕዝብ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ክዶታል ለትግራይ ሕዝብ። ለሌላ ባዕድ ወራሪ አሳልፎ ሰጥቶታል።"
Posted: 28 Oct 2022, 10:13
by sarcasm
"በእርግጥ የትግራይ ሕዝብ በኢትዮጵያ መንግስት ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ሕዝብ የተካደ ሕዝብ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብም ክዶታል ለትግራይ ሕዝብ። ለሌላ ባዕድ ወራሪ አሳልፎ ሰጥቶት፤ ለዛ እየደገፈ ሰልፍ እየወጣ፤ ሁላችንም፤ የካድነው ሕዝብ ነው።"
Re: "በእርግጥ የትግራይ ሕዝብ በኢትዮጵያ መንግስት ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ሕዝብም የተካደ ሕዝብ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ክዶታል ለትግራይ ሕዝብ። ለሌላ ባዕድ ወራሪ አሳልፎ ሰጥቶታል።"
Posted: 28 Oct 2022, 10:45
by Assegid S.
sarcasm wrote: ↑28 Oct 2022, 10:13
"በእርግጥ የትግራይ ሕዝብ በኢትዮጵያ መንግስት ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ሕዝብ የተካደ ሕዝብ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብም ክዶታል ለትግራይ ሕዝብ።"
Then ... who is going 2 be blamed 4 this?
በትግራይ ጥይት እየሞተ፣ ቤት ንብረቱ እንደ ጧፍ እየነደደ፣ በትግራዋይ ወጣት ሚስቱና ልጆቹ እየተደፈሩ ያለው የኣማራና የኣፋር (የኢትዮጵያ) ህዝብ ወይስ "
የአክሱም ሓውልት ለወላይታው ምኑ ነው?" ሲሉ በሰፈር በሰፈር ያቡዋደኑን ሰው (RIP)?