አሜሪካ ያለኮርቻ የሚጋለብ ፈረስ እንጅ ዲሞክራሲን አታውቀዉም::በምድሯ የሚኖሩ ባለሀገር ጥቁሮችን ተመልከቱ
Posted: 28 Oct 2022, 07:25
አሜሪካ ታላቅ ናት ሲሉ ትልቅ የሆነች ይመስላቸዋል::እግዚአብሔር አሜሪካን ይባርክ ሲሉም እግዚአብሔርም እንደ አፍሪካ መሪዎች በእነርሱ የሚታዘዝ ይመስላቸዋል::
ዴምክራሲሲሉም የሚያውቁት ይመስላሉ::
ዴምክራሲሲሉም የሚያውቁት ይመስላሉ::