በነጭ ጋዜጠኛች ኣፈትልኮ የወጣ ወሬ ኣለ ሲባል በመንግስትሳ ከደቡብ ኣፍሪቃ ይሁን ከኣዲስ ኣበባ - ሰለ የብሊንከን ቴለፎናዊ ማስፈራራት - በተመሳሳይ ዘዴ ለምን ለጊዜው ድብቅ የሆነውን መረጃ
Posted: 27 Oct 2022, 16:29
በነጭ ጋዜጠኛች ኣፈትልኮ የወጣ ወሬ ኣለ ሲባል በመንግስትሳ ከደቡብ ኣፍሪቃ ይሁን ከኣዲስ ኣበባ - ሰለ የብሊንከን ቴለፎናዊ ማስፈራራት - በተመሳሳይ ዘዴ ለምን ለጊዜው ድብቅ የሆነውን መረጃ ኣይዘረጋም ?
ኣሜሪካውያኖችን ልታስፈራራቸውና ወዲ ኋላ እንደሚመለሱ የምታደርጋቸው በህዝባዊ ሃይል ብቻ ነው ። በጣሊባን የተባረረ ኣይጥ በኢትዮጵያና ኣፍሪቃ መጥቶ ኣንበሳ ሊሆን መፈቀድ የለበትም ።
ኣሜሪካውያኖችን ልታስፈራራቸውና ወዲ ኋላ እንደሚመለሱ የምታደርጋቸው በህዝባዊ ሃይል ብቻ ነው ። በጣሊባን የተባረረ ኣይጥ በኢትዮጵያና ኣፍሪቃ መጥቶ ኣንበሳ ሊሆን መፈቀድ የለበትም ።