Page 1 of 1
Grahkaso
Posted: 27 Oct 2022, 15:40
by Noble Amhara
Re: Grahkaso
Posted: 27 Oct 2022, 20:49
by Noble Amhara
Abere I am enjoying this Wolloye song "Aho Megena/Ahai Megena"
Re: Grahkaso
Posted: 28 Oct 2022, 13:57
by Abere
አልቀረንም ወጣነው የግራክሶን ጠመዝማዛ መንገድ - ክብር ለሰማዕታቱ ፋኖዎች፥ ልዩ ኃይል እና ሀቀኛ አርበኛ መከላከያ ሃይል።
እንደ ዋሽንት ነገሮችን በተመስጦ ለማየት የሚረዳ ሙዚቃ የለም። የልጅነት የእረጅሙን የአማራ ህዝብ አስርት አመታት ትግል ብቻ ሳይሆን የረሳሁትን የልጅነት የዋሽንት ፍቅር እና ትዝታየን አስታወሰኝ። Thanks for posting!