Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

BLINKEN, the Rat of Kabul, is trying to act like a lion in AFRICA.

Post by Abe Abraham » 27 Oct 2022, 15:35

በነጭ ጋዜጠኛች ኣፈትልኮ የወጣ ወሬ ኣለ ሲባል በመንግስትሳ ከደቡብ ኣፍሪቃ ይሁን ከኣዲስ ኣበባ - ሰለ የብሊንከን ቴለፎናዊ ማስፈራራት - በተመሳሳይ ዘዴ ለምን ለጊዜው ድብቅ የሆነውን መረጃ ኣይዘረጋም ?

ኣሜሪካውያኖችን ልታስፈራራቸውና ወዲ ኋላ እንደሚመለሱ የምታደርጋቸው በህዝባዊ ሃይል ብቻ ነው ። በጣሊባን የተባረረ ኣይጥ በኢትዮጵያና ኣፍሪቃ መጥቶ ኣንበሳ ሊሆን መፈቀድ የለበትም



.