Page 1 of 1

ሽሜ ባይኖር ወሮሞ መልአክ መስሎ አብሮን ይኖር ነበር!

Posted: 27 Oct 2022, 14:51
by Jirta
ሽሜ የምስጢ ወንፊት ነው:: ከልጅነቱ ጀምሮ አባቱ የነገሩትን ይሰማል:: ኢትዮጵያን ይጠላል:: ለዚህም ይመስላል ሚስቱ ኬንያዊ ናት:: ትርክት እና ጥላቻን ከአሳደገው ማህበረሰብ እካብቷል::እናም መልአክ ማስለው ሊያሞኙ የሚፈልጉትን ሲያጋልጥ ይውላል:: ረዥም እድሜ ተመኙለት::