Page 1 of 1

ነፃነትን ከማያውቁ ነፃ አውጪዎች የትግራይ ወራሪ ህዝብ ነፃ እስካልወጣ ድረስ ጦርንት አናቆምም

Posted: 27 Oct 2022, 14:34
by Jirta
ትህነግ ነፃነት የሚለውን ቃል የሚያውቀው አመስለኝም::ሲጀመር ጫካ የወጣው ንጉሱ ወድቀው ሀገር በጎራ በተከፋፈለ ቡድን በምትታመስበት ወቅት ነው::ያኔ ከእማራ ጨቋኝ ስርአት ነፃ ለመውጣት ብሎ ጫካ የወጣወ::እስካሁን ጭንቅላቱ ከጫካ አልተመለሰም::