Page 1 of 1

ትህነግ ጦር ሳይፈታ ኢትዮጵያ በፍጹም ተኩስ ማቆም የለባትም!

Posted: 27 Oct 2022, 13:25
by Horus
አሜሪካ ኢትዮጵያ ተኩስ ታቁም ብሎ እየታገለ ነው! ኢትዮጵያ መጀመሪያ ትህነግ ጦር መፍታት አለበት ብላ መጽናት አለባት! አሜሪካ ከፈለገ በጦር ሊወረን ይችላል! አቢይ በዚህ ከተረታ የራሱ መጨረሻ ይሆናል!