Page 1 of 1

ከአካሉ ተለይቶ ምላሱ የቀረ ነገር ቢኖር ትህነግ እና ትግሬ

Posted: 27 Oct 2022, 08:50
by Jirta
1.ትግራይ የአድሃሪያን መቀበሪያ ናት ይሉሃል ;
ስናጣራ አድሃሪያን እነርሱ ከሚሊይን በላይ ትግራይ ላይ ተቀበሩ እነርሱ
2. ሰራዊታችን ወራሪ እና ተስፋፊዎችን እይታገስም ይደመስሳል ይሉሃ
ሲጣራ በሰፊውወረራ ጀምረው ሁሉን ከተማ አስይዘው መቀሌ ብቻ የቀረቻቸው እነርሱ
እያለ ይቀጥላል
ጨምሩ
ሆረስም አቤቢም እክሱማይትም ትነፍሱ?