Page 1 of 1
At last, a wise Tigrian
Posted: 26 Oct 2022, 23:52
by Deqi-Arawit
Please wait, video is loading...
Re: At last, a wise Tigrian
Posted: 27 Oct 2022, 01:35
by Digital Weyane
ዎደ ኤርትራ ሮኬቶችን ሞቶኮስ ሞትን በራስህ ላይ መፍረድ እንደሞሆኑ ደጋግሜ ነግሬአቸው ነበር። ነገር ግን <<የፈረንጆቹ ጌቶቻችን ትእዛዝ ነው!>> ብለውኝ ሮኬቶቹን ሞቶኮስ ቀጠሉበት። ከአንድ ሚልዮን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን ሕይወት በጦርነቱ ውስጥ ካጠፉ በኋላ ለትግራይ ህዝብ ይቅርታን ለመጠየቅ አይፈልጉም።
ከዚህ በላይ ንቀት ካለ ንገሩኝ። ተጋሩ ዎገኖቼ በእውነቱ ተደፈረናል፣ ተንቀናል፣ ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ሞተናል።