Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15462
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ተላላኪው ብአደን-ኦነግ በዐርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ አንዳችም የወንጀል ክስ ማቅረብ አልቻለም። ይህ ለብልጽግና ትልቅ ውርዴት ሲሆን፤ በአንጻሩ ደግሞ ለዘመነ የድል ብስራት ነው።

Post by Abere » 26 Oct 2022, 10:32

ተላላኪው ብአደን-ኦነግ በዐርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ አንዳችም የወንጀል ክስ ማቅረብ አልቻለም። ይህ ለብልጽግና ትልቅ ውርዴት ሲሆን፤ በአንጻሩ ደግሞ ለዘመነ የድል ብስራት ነው።

ጀግንነትን ከስነ-ምግባር ጋር አጣምሮ መያዝ ትልቅ ተሰጥኦ እና ህዝባዊ ቅቡልነትን ያጠናክራል። የህዝባዊ ድጋፍ ድርቀት የመታው ብአደን ለበለጠ ድርቀት አጋልጦታል። This is the hallmark of the absolute absence of integrity among opportunist ብአደን-ኦነግ.