አሉላ አባ ነጋ ተማረከ እየተባለ ነው። ሲማረክ ምን ህልም ታይቶት ይሆን? ደብረሲና ድረስ ደክሞ መቀሌ ተመለሰ - ከዚህ በኋላ የት ይግባ? እንደ አቡነአረጋይ ማረግ ብቻ።
Posted: 25 Oct 2022, 15:59
አሉላ አባ ነጋ ተማረከ እየተባለ ነው። ሲማረክ ምን ህልም ታይቶት ይሆን?
ደብረሲና ድረስ ደክሞ መቀሌ ተመለሰ - ከዚህ በኋላ የት ይግባ? እንደ አቡነአረጋይ ማረግ ብቻ። ደቡብ አፍሪካ ላይ ሰምዐነ አምላክ ኤሎሄ እየለ ነው እንዳትሉኝ ብቻ