Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ጥቅምት 24 በሁለት አመቱ ደማችን ተመለሰ::የድል ቀናችን ልትሆን ቀናት. . . ለትግራይ ህዝብ ሙቱ ብሎ ከላካቸው ከትህነግ ይልቅ አማራ ባለመግደል ውለታ ሰርቶለታል::

Post by Jirta » 25 Oct 2022, 14:01

መለስ ከመቃብር ይነሳል ብሎ እንደመጠብቅ ያለ ሞኝነት ትህነግን ተስፋ ማድረግ ነው::ትህነግ የትግራይ ጠላት ነው::