Page 1 of 1

ስለድርድሩ | የኦሮሚያ ፖለቲካ

Posted: 25 Oct 2022, 13:53
by eden

Re: ስለድርድሩ | የኦሮሚያ ፖለቲካ

Posted: 25 Oct 2022, 13:56
by Misraq
አባ ገዳ ሲያሽቃብጥ ባለፈው እንዳደረገው ገብስና የበሬ ሰንጋ ይዞ ወደ መቀሌ ለመሄድ ዝግጅት ላይ ነው

Re: ስለድርድሩ | ኦሮሚያ ፖለቲካ

Posted: 25 Oct 2022, 14:01
by euroland
Shhhhhh edu…don’t let your “negotiators” hear this but Mekele is in chaos after a huge number of ENDF are seen on its door step this morning.


ታዲያ የምን ድርድር ነው
የምታወሪው? ከ የካናዳ ጥገኝነት አመልካቾች ጋር?


eden wrote:
25 Oct 2022, 13:53

Re: ስለድርድሩ | የኦሮሚያ ፖለቲካ

Posted: 25 Oct 2022, 14:08
by Abere
eden,
ከየት አምጥተሽ ለጠፍሽው ይህን ገልቱ?! በእርሱ ቤት ለትግሬ ቅቤ እየጠበሰ ነው። አዛኝ መሳይ :lol: :lol: :lol: