Page 1 of 1

Graphic ! Drone attack in Oromia killed many innocent civilians

Posted: 25 Oct 2022, 08:25
by Thomas H




KMN Kush Media Network

የፋስቱ የአብይ አህመድ መንግስት በንፁሃን ላይ የአይር ድብደባ አካሄደ
KMN:- October 24/20222
====================
በትላንትናዉ እለት ማለትም ጥቅምት 13/2015 እንደ ሀበሻ አቆጣጠር በመዓከላዊ ኦሮሚያ ጮቢ ወረዳ በፀሎት ላይ በነበሩ የፕሬቴስታንት እምነት ተከታዮች ቤተ ክርስቲያን ላይ በፈፀመዉ ድብደባ 324 ሰዎች ወዲያዉኑ ሲገደሉ 63 ስእዎች ደግሞ ቀላል እና ከባድ ጉዳት የደረሰባቸዉ መሆኑ ተገልጿል::
የገበያ ጅማታ ወንድማማቾች በተባለ ቤተክርስቲያን በተባለ የአምልኮ ስፍራ ላይ በነበሩ ምዕመናን ላይ በተፈፀመው በዚህ ጥቃት ከአዛዉንት እስከ ህፃናት መገደላቸዉ የተገለፀ ሲሆን ጥቃቱ ሲፈፀም ሁሉም አምልኮ ላይ እንደነበሩ ተገንግሯል::
ዉድ ተከታታዮቻችን የደረሱንን የቪዲዮ ማስረጃዎች ከሰዓት ቦኃላ አጥናቅረን የምናቀርብ ይሆናል::

Re: Graphic ! Drone attack in Oromia killed many innocent civilians

Posted: 25 Oct 2022, 08:41
by Hawdian
Fake news.

They probably using bodies of Amhara women and children the Waaqists massacred.

And even if it's true why should we care Abiy is Galla.