Amazing: በደቡብ አፍሪካ ድርድሩ አማራ በምክትል አደራዳሪ ይወከላል ተባለ
Posted: 24 Oct 2022, 22:26
እኔ የምለው ይሄ ዴይመቀ መሆንን የተባለው ሰውዬ ሁሌ ምክትል እንደሆነ ሊኖር ነው? ዋናው አደራዳሪ ሬድዋን ሁሴን ነው ተባለ ዴይመቀ መሆንን ደግሞ ምክትል አደራዳሪ ነው ተባለ:: ስለዚህ በእኔ ግምት ዴይመቀ መሆንን ለሚስቱም ምክትል ባል ነው ብዬ ድምዳሜ ላይ ደርሻለሁ ::