Page 1 of 1

የጉራጌ ዞን አስተዳዳሪ (የጉራጌ ፕሬዚዳንት) ከስልጣን ተነሳ! ለምን? እየታመሰ ያለው ደቡብ ክልል!!

Posted: 24 Oct 2022, 11:55
by Horus
ጉራጌ አንድ ነው! ጉራጌ ክልል ነው! ብልጽግና ሺ ድራማዎችን በመፈብረክ ግዜውን በከንቱ ያባክናል እንጂ የጉራጌ ጥያቄ የትም አይሄድም!