Page 1 of 1

የድርድሩ የመጀመሪያ የትህነግ አጀንዳ ኤርትራ እና ኢትዮጵያ እኔ ጥይትም ህዝብም ስላለቀበኝ ትጥቅ ይፍቱ !

Posted: 24 Oct 2022, 09:38
by Jirta
ትህነግ ሰው እየተዋጋለት ስልጣን የያዘ የጭንቅላት አልባ ስብስብ ነው::ከትግሬም ከወሮሞም የተማረ ሽማግሌ የእምነት ወይም የገዳ እባትም የላቸው::አርቀው እየቆፈሩ ራሳቸው ገብተው አለቁ::