Page 1 of 1
Post-TPLF Asaylum Negotiation in S.Africa by The 9 Former Tigray Leaders!
Posted: 23 Oct 2022, 21:10
by Horus
Re: Post-TPLF Asaylum Negotiation in S.Africa by The 9 Former Tigray Leaders!
Posted: 23 Oct 2022, 21:27
by Abere
ሆረስ፥
Paperwork ጨርሰው ይሆናል የሄዱት። My doubt is the Woyane thing is a political belief system that PP itself is deeply revering and wants to continue. The nightmare will be over only when TPLF legacy is over too እባብ ግደል ከነ ብትሩ ገደል ነው የሚበጀን።
Re: Post-TPLF Asaylum Negotiation in S.Africa by The 9 Former Tigray Leaders!
Posted: 23 Oct 2022, 21:52
by Horus
አበረ፣ እኔኮ የምለው የአቢይ መንግስት ባንድ አገር ሁለት የጦር ሰራዊት ሊኖር አይችልም የሚለው አቋሙ የራሱ የአቢይን መንግስት ለመከላከል የመጣና የኢትዮጵያ ጄኒራሎችም እጅግ የሚጸኑበት ኣቋም ስለሆነ ትግሬዎቹ ማንኛውም ጥያቄ ከትግሬ ጦር ውጭ ሊሰጣቸው ይችላል ። ያ ማለት አንዴ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በኋላ አይደለም ማይካድራ ወሎ በሊጥና ሽሮ ሌብነት ሊከሳቸው ይችላል ። ስለዚህን እነሱ የሚመሩት የትግሬ ጦር እስካልተሰጣቸው ድረስ ስደት እንደ ሄዱ ቁጠረው ። እነሱም አይነኩትም፣ አይመለሱም ። አይ አባብለው ገብተው ጎሬላ ጦርነት መጀመር ካልወሰኑ በስተቀር? ዛሬ 30 ሺ ጦር ወደ በረሃ እያሸሹ ነው ይባላል ። እኔ ግን የኢትዮጵያ ጄኒራሎች ለራሳቸው ሲሉ የትግሬን መታጠቅ በጽኑ የሚቃወሙት ይመስለኛል ። ያ ካልሆነ አቢይ እራሱ ከወታደሩ ጋር ጸብ ውስጥ ይገባል ብዬ አምናለሁ ።
Re: Post-TPLF Asaylum Negotiation in S.Africa by The 9 Former Tigray Leaders!
Posted: 23 Oct 2022, 22:04
by sun
Abere wrote: ↑23 Oct 2022, 21:27
ሆረስ፥
Paperwork ጨርሰው ይሆናል የሄዱት። My doubt is the Woyane thing is a political belief system that PP itself is deeply revering and wants to continue. The nightmare will be over only when TPLF legacy is over too እባብ ግደል ከነ ብትሩ ገደል ነው የሚበጀን።
The paranoid amhara extremist bandits are ranting day and night declaring death and assassinations on innocent hardworking Ethiopians even more than the tplf now because these spinless dirty chauvinist serpents try hard to take tplf's legacy of reclaiming their so called imaginary properties or the pink cake in the sky.
Please paranoid sharmuxxas cool down after getting too hot following your endless twerking sessions by taking the holy cool shower from the holy dog's water power which is just here. Okay? Okay!

Re: Post-TPLF Asaylum Negotiation in S.Africa by The 9 Former Tigray Leaders!
Posted: 24 Oct 2022, 11:14
by Horus