Double deep fire for the future leaders of Horn Africa /Welcome to Isaias and Abiy to Tembien!
While the double deep fire in the low lands of Tembien will prepare future great leaders of the Horn Africa to be refined as gold , Abiy and Isaias are once again invited from the battle they runaway more than a year ago!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Double deep fire for the future leaders of Horn Africa /Welcome to Isaias and Abiy to Tembien!
ጦርነቱ በሜዳኽ ላይ ይሁን እንጂ፥ ዝንተዓለም ባይበርድስ፥ ተጎጂው ማን ይሆን? በበኩሌ ፥ አገራዊ ማንነታችን ነጥሮ፥ እኩልነታችን፥ እስኪከበር ፥ድረስ፥ ለሚሆነው ሁሉ፥ተጠያቂው፥ ትህነግ ያነበረው ፥ የጎሳ ፖለቲካና እሱን ተከትሎ የመጣው፥ ውጥንቅጥ ነው። ስለዚህ፥ እንደበፊቱ ፥ ከሌላው በላይ ልቁረስ ብለኽ በረሃ ለበረሃ ብትንከራተት፥ በችጋርና እርዛት ታልቃለኽ እንጂ ለነጻነት ያለው ፋይዳ እዚህ ግባ የሚባል አይሆንም።
ቁማርተኛው ፥ ነገሮችን ከሃገር ጠቀሜታ አንጻር እየመዘነ ካልተንቀሳቀሰ፥ የቋያው እሳት ካንተ ቤት ብቻም ሳይሆን፥ ከጎረቤትም ይቀጣጠላል።
ቁማርተኛው ፥ ነገሮችን ከሃገር ጠቀሜታ አንጻር እየመዘነ ካልተንቀሳቀሰ፥ የቋያው እሳት ካንተ ቤት ብቻም ሳይሆን፥ ከጎረቤትም ይቀጣጠላል።
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53