ዕድለኛው No More ትናንት ስብሃትን እንዳስፈታው ዛሬ ደግሞ እነ ደበረጽዮንን ሰሞኑን No More ብሎ አስመለጣቸው እንደ?
Posted: 23 Oct 2022, 17:11
ዕድለኛው No More ትናንት ስብሃትን እንዳስፈታው ዛሬ ደግሞ እነ ደበረጽዮንን ሰሞኑን No More ብሎ አስመለጣቸው እንደ?
ወንድሜ ሰው ገድሎ ሲሄድ አለት ለአለት፥
እሰይ! የምስራች ደመና ሆነለት።
ወንድሜ ሰው ገድሎ ሲሄድ አለት ለአለት፥
እሰይ! የምስራች ደመና ሆነለት።